በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፃ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች


የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ለተወካዮች ም/ቤት ባቀረቡት ዝርዝር ማብራሪያ ዙሪያ የተፎካካሪ ፖለቲካ ድርጅት አመራሮችንና ምሁራንን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ለተወካዮች ም/ቤት ባቀረቡት ዘለግ ያለ ማብራሪያ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት አጋጥሟታል ያሉትን ፈተናና ፈተናውን ለማለፍ የተሰሩ ሥራዎችን ገልጸዋል፡፡

በህወሓት ላይ በአጭር ጊዜ ተመዘገበ ባሉት ወታደራዊ ዘመቻና ድል ትንታኔ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚቀጥሉት ጊዜያት የጦርነቱ ማእከል ሆና የቆየችውን ትግራይን መልሶ የማቋቋም ሥራ ይሰራል ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፃ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00


XS
SM
MD
LG