በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤችአር 128 መፅደቁን እንደሚደግፉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብትና የተጠያቂነት ሕግ ኤችአር 128 ማፅደቁን እንደሚደግፉ፣ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብትና የተጠያቂነት ሕግ ኤችአር 128 ማፅደቁን እንደሚደግፉ፣ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡

ሕጉ በሀገሪቱ እየታየ ያለውን ለውጥ አያሳይም ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ግን በኢትዮጵያ እውነተኛ የለውጥ መንገድ ገና አልተጀመረም ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኤችአር 128 መፅደቁን እንደሚደግፉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG