በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለመጭው ድርድር ለመንግሥት የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ አስገቡ


ethiopia map
ethiopia map

በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና በሃገር አቀፍ ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች መካከል ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው ድርድር ላይ፤ ድርድሩ የሚካሄድበትን የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ ስድስት ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች ለመንግሥት ማስገባታቸውን አስታወቁ፡፡

በገዥው ፓርቲ በኢህአዴግና በሃገር አቀፍ ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች መካከል ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው ድርድር ላይ ድርድሩ የሚካሄድበትን የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ ስድስት ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች ለመንግሥት ማስገባታቸውን አስታወቁ፡፡

ተቃዋሚዎቹ ከገዥው ፓርቲ ጋር የሚደረገውን ድርድር በጋራ እና በመስማማት እንዲያከናውኑም ለሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡

ድርድሮቹን እንደዚህ ቀደሞ ለሚዲያ ፍጆታ፣ ለጊዜ መግዣና ለማስመሰል ከማድረግ እንዲቆጠብም ፓርቲዎቹ መንግሥትን አሳሰቡ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለመጭው ድርድር ለመንግሥት የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ አስገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG