በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢሕአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር ሲደራደር የኦፌኮ መሪዎች የት ናቸው?


የኢትዮጵያ መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ቅድመ-ውይይት በማድረግ ላይ ነው። በዚህ ሳምንት በመስፈርቶችና የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ቀዳሚ ውይይቶች ተካሂደዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ቅድመ-ውይይት በማድረግ ላይ ነው። በዚህ ሳምንት በመስፈርቶችና የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ቀዳሚ ውይይቶች ተካሂደዋል። ለመሆኑ ኢህአዴግ ከበርካታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ሲወያይ በተለይ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ ምርጫዎች ከፍተኛ ድጋፍን የሚይገኘው የኦሮሞ ፌዴራሊስ ፓርቲ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ይገኛል?

በዛሬ ዕለት የፓርቲው ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች 22 ተከሳሾች መካከል በተወሰኑት የቪዲዮ ምስክርነት ቀርቦባቸዋል። የፓርቲው መሪ ክስ ሳይመሰረትባቸው ከታሰሩ ሳምንታት አልፈዋል።

ሔኖክ ሰማእግዜር ድርድር ከማን ጋር? ሲል ያነሳው ጥያቄን በቀጣዩ ዘገባ ይመለከታል።

ኢሕአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር ሲደራደር የኦፌኮ መሪዎች የት ናቸው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG