በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

በኢትዮጵያ የተጀመረውን ለውጥ ለመቀልበስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለመቋቋም፣ ግንባር መፍጠር አለብን ያሉት ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

በኢትዮጵያ የተጀመረውን ለውጥ ለመቀልበስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለመቋቋም፣ ግንባር መፍጠር አለብን ያሉት ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

ፓርቲዎቹ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ የሰፈነባት ሀገር እንድትሆን ለብዙ ዓመታት በተናጠል ሲታገሉ እንደቆዩም ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG