በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን" ተቃዋሚ ፓርቲዎች

ዶ/ር አብይ አሕመድ
ዶ/ር አብይ አሕመድ

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡

ከተለያዩ የማኅበረሠብ ክፍሎች ጋር የሚያደርጉትን ውይይት የቀጠሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከተቃዋሚ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማኅበረሠብ አባላት ጋር ተወካዮች ጋር ተገናኝተዋል፡፡

የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንቅስቃሴዎች ለበርካታ የመገናኛ ብዙሃን ዝግ በመደረጋቸው በሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችአነጋግረናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን" ተቃዋሚ ፓርቲዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG