ዋሺንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ/ኢዜማ/ መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በፓርላማው በእንግድነት ተጋብዘው የትናንትናውን ውይይት ከተከታተሉ የተቃዋሚ መሪዎች አንዱ ነበሩ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ መንግሥት መውሰድ የጀመራቸውና በቀጣይነት ሊወስዳቸው ያሰባቸው ሕጋዊ እርምጃዎች ጎልተው የወጡበት፣ ጠቆም የተደረጉበት እንደነበር የዶ/ር ብርሃኑ እምነት ነው፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ