በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በድሬዳዋ እሥር ላይ ናቸው


የድሬዳዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሲሳይ አየለ
የድሬዳዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሲሳይ አየለ

የድሬዳዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የሆነው አቶ ሲሳይ አየለ ያለአግባብ ዋስትና ተከልክሎ ለ48 ቀናት በእሥር ላይ እንደሚገኝ ጠበቃው አስታወቁ።

ጠበቃው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል የተለያዩ ሰበቦች እየቀረቡ ደንበኛቸው የዋስትና ጥያቄያቸውን ተነፍገዋል ሲሉ ወቅሰዋል። አቶ ሲሳይ ትናንት የነበራቸው የፍርድ ቤት ቀጠሮ ዳኛው ባለመገኘታቸው ለነገ ተላልፏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በድሬዳዋ እሥር ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00


XS
SM
MD
LG