በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አማርኛን በአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የማስተማር ፋይዳ እና ተግዳሮት


አማርኛን በአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የማስተማር ፋይዳ እና ተግዳሮት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

አማርኛን በአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የማስተማር ፋይዳ እና ተግዳሮት

አማርኛ ቋንቋን ከሚያስተምሩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፣ በካሊፎርኒያ ግዛት የሚገኘው በርክሌ አንዱ ነው።

ቋንቋውን ማስተማር ከጀመረ ቆየት ባለው በርክሌ ዩኒቨርሲቲ፣ አሁን በማስተማር ላይ የሚገኙት፣ በቋንቋ መምህርነት፣ በተርጓሚነት እና በደራሲነት ለረዥም ዓመታት ያገለገሉት አቶ አምላኩ ቢክስ ናቸው።

አቶ አምላኩ፣ በዩኒቨርስቲው ዐማርኛን እንዲያስተምሩ የተሰጣቸውን ዕድል በደስታ እንደተቀበሉት ይናገራሉ።

የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተለየ፣ ለውጭ ሀገራት ዜጎች ዐማርኛን ማስተማር ያለውን ፋይዳ እና ተግዳሮት በተመለከተ ለመነጋገር ጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርጓቸዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG