በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ ከ2 ዓመታት በኋላ ስለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ውድድር አነጋጋሪነት

FILE - Democratic presidential candidate U.S. Senator Barack Obama, left, his wife Michelle, center, and talk show host Oprah Winfrey wave to the crowd at a campaign rally in Manchester, New Hampshire, Dec. 9, 2007.

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ውድድር ከአሁኑ አነጋጋሪ ሆኗል።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ውድድር ከአሁኑ አነጋጋሪ ሆኗል።

በራስዋ ጥረት ቢልዮነር ለመሆን የበቃችው ታዋቂ የሚድያ ሰው ኦፕራ ዊንፍሪ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለመወዳደር ብትቀርብ የሚል ጥያቄ ለምክትል የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ሆጋን ጊድሊ ትላንት በቀረበበት ወቅት ኦፕራም ሆነች ሌላ ሰው ቢወራደራቸው ተግዳሮቱን በበጎ እንቀበላለን የሚል መልስ ሰጥተዋል።

የ 63 ዓመት ዕድሜዋ ዊንፍሪ ለፕሬዚዳንትነት እንደማትወዳደር ግልጽ አድርጋለች። ባለፈው እሁድ በተካሂደው የጎልደን ግሎብ ሽልማት ላይ ያደረገችው ንግግር ግን በቀጣዩ ምርጫ ምናልባት በዲሞክራትነት ሳትወዳደር አትቀርም የሚል ግምት አሳድሯል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG