በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ


አቶ ሙኽታር ከድር(ግራ) እና ወ/ሮ አስቴር ማሞ
አቶ ሙኽታር ከድር(ግራ) እና ወ/ሮ አስቴር ማሞ

ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።

የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው።

ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው ሕይወት እና ንብረት መውደው የተሰማው ጥልቅ ሃዘን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:42 0:00

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG