በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦህዴድ -ሹም ሽር


የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙክታር ከድር(ግራ) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ወ/ሮ አስቴር ማሞ(ቀኝ)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙክታር ከድር(ግራ) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ወ/ሮ አስቴር ማሞ(ቀኝ)

በፌደራሉ መንግስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ወ/ሮ አስቴር ማሞና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙክታር ከድር ከያዙት የፓርቲ ኃላፊነት ተነስተዋል። እስከአሁን በነበረው የኢህአዴግ ልምድ ከተካሄደ፣ከፌደራልና ከክልል መንግስት ስልጣናቸውም ሊነሱ ይችላሉ።

ከስልጣን ተነሱ የተባሉት ቀድሞውንም በሕዝብ አልተመረጡም ያሉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር የምንፈልገው የግለሰቦችን መለዋወጥ አይደለም ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኦህዴድ -ሹም ሽር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

XS
SM
MD
LG