በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ በባህር ዳር

ባህር ዳር
ባህር ዳር

ባህር ዳር ላይ የተካሄደው የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ከሁለቱ ክልሎች አልፎ የኢትዮጵያዊነት ጥንካሬ የተነገረበት የአንድነት አስፈላጊነት የተስተጋባበት መሆኑ ታይቷል፡፡

ባህር ዳር ላይ የተካሄደው የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ከሁለቱ ክልሎች አልፎ የኢትዮጵያዊነት ጥንካሬ የተነገረበት የአንድነት አስፈላጊነት የተስተጋባበት መሆኑ ታይቷል፡፡

በባህር ዳር የተካሄደው የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ መንፈስ በመገናኛ ብዙሃኑ ዘገባም ተንፀባርቋል፡፡ በተለይ ከባህር ዳር የሚሰራጨው የአማራ ክልል ቴሌቪዥን ለዚህ መድረክ ሰፋ ያለ ሽፋን በመስጠት የተንሸራሸሩትን ሀሳቦች፣ የተስተጋቡትን መልዕክቶች በአማረኛ እና በኦሮምኛ ሙዚቃዎች በታጀቡ ዝግጅቶች አቅርቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የምክክር መድረክ በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG