በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት አመራሮች ጋር ውይይት

የኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት አመራሮች የተደረገላቸው አቀባበል
የኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት አመራሮች የተደረገላቸው አቀባበል

ሲያካሂዱ የነበረውን የትጥቅ ትግል በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የወሰኑትና ወደ ሃገር የገቡት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) እና የሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ሰርዳ) መሪዎች ድሬዳዋ ላይ አቀባበል እንደተደረገላቸው ዘግበናል።

ሲያካሂዱ የነበረውን የትጥቅ ትግል በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የወሰኑትና ወደ ሃገር የገቡት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) እና የሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ሰርዳ) መሪዎች ድሬዳዋ ላይ አቀባበል እንደተደረገላቸው ዘግበናል።

በከተማይቱ ኮንጎ ሜዳ ላይ የተገኘ በሺሆች የተቆጠረ የድሬዳዋና የአካባቢዋ ሕዝብና የከተማይቱ አስተዳደር ባለሥልጣናት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ቀደም ሲልም ፓርቲዎቹ ወደ ሃገር ከመግባታቸው ቀደም ብለው ጥምረት ፈጥረው ነበር።

ቪኦኤ ከኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት ሊቀመንበር አድሚራል መሐመድ ኡመር ኦስማን ጋር አጭር ቃለ-ምልልስ አድርጓል።

የድሬዳዋው ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት አመራሮች ጋር ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG