በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት ከኦብነግ አንጃ ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራርሟል


በውጭ የሚገኘው አንጃ ተስማሚዎቹ ድርጅታችንን አይወክሉም ይላል

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ጦርነት አቁሞ ወደ ሠላም መጥቷል፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ሳምንት አስታውቋል።

በቀድሞው የሶማሊ ባህር ኃይል አድሚራል ማሃመድ ኦማር ኦስማን የሚመራው ሌላው ቡድን ፈራሚዎቹ አይወክሉኝም፤ ሲል ስምንነቱን ውድቅ አድርጓል።

“ኦብነግ ከሁለት አልተከፈለም” የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት ሀይሎች ህጋዊ እውቅና የላቸውም ሲል፤ በውጭ የሚገኘው አንጃ ለቪኦኤ ገልጿል።

ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን ዘገባና የኦብነግ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ አባል ሀሰን አብዱላሂ ለዝግጅት ክፍላችን የሰጡትን መግለጫ ያዳምጡ።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG