በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በ24 ዓመት ውስጥ 40 ድርድሮች አድርገናል"-የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር

ባለፈው ሳምንት መጀመርያ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግምባር ድርድር ሁለቱ ተደራዳሪዎች ከስምምነት ሳይደርሱ ተጠናቋል።

ባለፈው ሳምንት መጀመርያ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግምባር ድርድር ሁለቱ ተደራዳሪዎች ከስምምነት ሳይደርሱ ተጠናቋል።

ONLF
ONLF

የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር የዉጪ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አብዱራህማን ሜህሪ ድርድሩ ሥምምነት የመፈራረም ሳይሆን ለሌላ ድርድር የመዘጋጀት እንደሆነ ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

ድርድሩ በአዲስ መልክ በ2012 የተጀመረ ሲሆን የኬንያ መንግሥት በአደራዳሪነት ለ4ኛ ጊዜ ሁለቱን አደራድሯል።

ONLF
ONLF

​ከአደራዳሪዎቹ አንዱ የሆኑት የኬንያ ጋሪሳ ግዛት ገዢ አቶ ዓሊ ኮራኔ ከዚህ በፊቱ ድርድር የተሻለ እንደነበረ ገልፀዋል። ባለፈው ቅዳሜ ከሰዓትም ድርጅቱ ኬንያ ለሚገኙ ደጋፊዎች ከኢህአዴግ መንግሥት ጋር እያደረገ ስላለዉ ድርድር ማብራርያ አድርጓል።

ስለድርድሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን እስካሁን የተናገረው ነገር የለም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በ24 ዓመት ውስጥ 40 ድርድሮች አድርገናል"-የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG