በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአቶ ቶሌራ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል


በአቶ ቶሌራ አዳባ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ልዑክ
በአቶ ቶሌራ አዳባ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ልዑክ

በአቶ ቶሌራ አዳባ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል።

በአቶ ቶሌራ አዳባ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል። አቶ ቶሌራ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የግንባሩ ቃል አቀባይ ናቸው ይልላ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገባ።

ልዑካኑ ኢትዮጵያ የገቡት ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት በኢትዮጵያ መንግሥትና በኦሮሞ ነፃነት ግንባር መካከል በተደረገው ሥምምነት መሰረት ነው።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀ መንበር ዳውድ ኢብሳ ባለው ሳምንት ከኦሮሚያ ክልል ዋና አስተዳዳሪ አቶ ለማ መገርሳ ጋር አስመራ በተደረገው የዕርቅ ሥምምነት የትጥቅ ትግል እንደሚቆም ማስታወቃቸውን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG