በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሮሒንግያ ሙስሊሞች የጥቃት ዘመቻ ሸሽተው ከተሰደዱ አንድ ዓመት ሆናቸው


የሚያንማር ህዳጣን ሮሒንግያ ሙስሊሞች የጦር ሰራዊቱን የጥቃት ዘመቻ ሸሽተው ወደ አጎራባች ባንግላዴሽ ከተሰደዱ አንድ ዓመት ሆነ።

የሚያንማር ህዳጣን ሮሒንግያ ሙስሊሞች የጦር ሰራዊቱን የጥቃት ዘመቻ ሸሽተው ወደ አጎራባች ባንግላዴሽ ከተሰደዱ አንድ ዓመት ሆነ። የሚያንማር መንግሥት አሁን ስደተኞችን ካለሥጋት ወደሀገራቸው የሚመለሱበትን ሂደት መጀመር ይቻላል ሲባል አንዳንድ ዓለምቀፍ ታዛቢዎች ግን በሃሳቡ አይስማሙም።

በጥቃቱ የመጀመሪያ ወር ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ሮሒንግያዎች ተሰደዋል በሚቀጠሉት ጥቂት ወራት ደግሞ ሁለት መቶ ሺህ የሚሆኑ ተከትለው እስካሁን ድረስ የተጠለሉት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም ግዙፉ በሆነው ኮክስ ባዛር የሚባለው የስደተኛ ካምፕ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG