በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍጋኒስታን የቦምብ ፍንዳታ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ ሃያ ቆስለዋል

አፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል ውስጥ አንድ አጥፍቶ ጠፊ፣ መኪና ላይ የጫነውን ቦምብ፣ የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ድርጅት ወታደሮች የሚያጓጓዙ ተሽከርካሪዎች አጠገብ አፈንድቶ፣ አንዲት የሥድስት ዓመት ልጅ ሲገድል፣ ሌሎች ሃያ ሰዎች አቆሰለ። ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ እስካሁን የለም።

በፍንዳታው የተጎዱት በሙሉ ሲቪሎች መሆናቸውን እና በዓለምቀፍ ወታደሮች ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ ፖሊሶች ገልፀዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG