በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር እና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት ከስድስት ሺሕ በላይ ሕፃናት ወላጅ አልባ መሆናቸው ተገለፀ

በአፋር እና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት ከስድስት ሺሕ በላይ ሕፃናት ወላጅ አልባ መሆናቸው ተገለፀ

በአፋር እና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት ከስድስት ሺሕ በላይ ሕፃናት ወላጅ አልባ መሆናቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

በአፋር እና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት ከስድስት ሺሕ በላይ ሕፃናት ወላጅ አልባ መሆናቸው ተገለፀ

በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ምክኒያት ከስድስት ሺሕ በላይ ሕፃናት ወላጅ አልባ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ያወጣው የዳሰሳ ጥናት አስታወቀ። ጥናቱ ከሁለቱ ክልሎች አስገድዶ የመደፈር ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ቁጥር ከ1 ሺሕ 200 በላይ መሆናቸውን ገልጿል።

ከሁለቱ ክልሎች የወደሙ መሰረተ ልማቶችን በገንዘብ ሲሰላ ወደ 29 ቢልየን ብር እንደሚደርስም ዋና እንባ ጠባቂ ዶ/ር እንዳለ ኃይሌ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክኒያት በትግራይ፣ በአማራ እና በአፋር ክልል ደርሰዋል የተባሉ ጥቃቶችን በተመለከተ የተለያዩ ተቋምት በየክልሎቹ በሚያድርጓቸው ጥናቾ ሪፖርቶችን ሲያወጡ የቆዩ ሲሆን የሚወጡት የቁጥር መረጃዎችም የተለያዩ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG