በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ አፍሪቃ እና ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት(ICC)በአልበሽር ጉዳይ ተፋጠዋል


የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሃሳን አልባሽር
የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሃሳን አልባሽር

የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሃሳን አልባሽር ደቡብ አፍሪቃን በጎበኙበት ወቅት ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እንዳዘዘዉ ቁጥጥር ስር ያለማዋልዋን የአገሪቱ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አጥብቀዉ እየተከላከሉ ነዉ።

የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሃሳን አልባሽር ባለፈዉ ሰኔ ወር ደቡብ አፍሪቃን በጎበኙበት ወቅት ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እንዳዘዘዉ ቁጥጥር ስር ያለማዋልዋን የአገሪቱ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አጥብቀዉ እየተከላከሉ ነዉ።

መንግስታቸዉ የሱዳን ፕሬዚደንት አል ባሽርን ያላሰረበትን ምክንያት ለማስረዳት ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጣቸዉ የደቡብ አፍሪቃ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማቴ ነኮና ማሻባኔ (Maite Nkoana-Mashabane) ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት( ICC)ን ጠይቀዋል። ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICC) የደቡብ አፍሪቃ መንግስት ባሽርን ቁጥጥር ያላዋለበትን ምክንያት እንዲያስረዳ እስከ ትላንት መስከረም 24 ነበር የሰጠዉ።

ደቡብ አፍሪቃ እና ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICC) በአልበሽር ጉዳይ ተፋጠዋል

ከICC በተጨማሪ የደቡብ አፍሪቃ ፍርድ ቤት በወቅቱ አልባሽር እንዳይለቀቁ ትእዛዝ ማሳለፉም የሚታወስ ነዉ፥ የአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኛ አኒታ ፓወል (Anita Powell) ከጆሃንስበርግ የላከችዉን ዘገባ የላከችውን ትርጉም የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

ደቡብ አፍሪቃ እና ICC በአልበሽር ጉዳይ ተፋጠዋል /ርዝመት - 2ደ42ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG