በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃያ ሁለተኛው የክረምት ኦሊምፒክ 15ኛ ቀን




የካናዳ የሴቶች ሃኪ (ቂሌ) ቡድን የዩናይትድ ስቴትስ ተጋጣሚውን እንዳሸነፈ
የካናዳ የሴቶች ሃኪ (ቂሌ) ቡድን የዩናይትድ ስቴትስ ተጋጣሚውን እንዳሸነፈ

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

22ኛው የክረምት ኦሊምፒክ ሶቺ-ሩሲያ ላይ በይፋ ከተጀመረ ዛሬ ልክ ሁት ሣምንቱን ደፈነ፡፡

ከስፖርት ውድድሮች ሰፈርም ብዙ ጊዜ የሚሸተት ወሬ ዛሬ የተሰማ ሲሆን ጀርመን አንድ አትሌቷ በመድኃኒት ወይም ዕፅ ምርመራ የወደቀባት መሆኑን የስፖርት ባለሥልጣናቷ አስታወቁ፡፡

ይህ የሶቺ ኦሊምፒክ ከተጀመረ አንስቶ ባሉት ያለፉ ሁለት ሣምንታት የመጀመሪያው መሰል እክል መሆኑ ታውቋል፡፡

እስከአሁን ባለው የሜዳልያ ክፍፍል መሠረት ዩናይትድ ስቴትስ በ25 ሜዳልያ አንደኛ፤ ሩሲያ በ23 ሁለተኛ፣ ሆላንድና ካናዳ በ22 እኩል ሜዳልያ ሦስተኛ፣ ኖርዌይ በ21 ሜዳልያ አምስተኛ ሆነው እየተከታተሉ ሲሆን በወርቅ ደግሞ ኖርዌይ በአሥር እየመራች ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስና ጀርመን በስምንት የወርቅ ሜዳልያ በሁለተኛነት ተናንቀዋል፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG