በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበለት

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

የሪዮ ኦሎምፒክ የብር መዳሊያ ባለቤትና የሰብዓዊ መብት ታጋይ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የሪዮ ኦሎምፒክ የብር መዳሊያ ባለቤትና የሰብዓዊ መብት ታጋይ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ለዚህ ጠሪ ምላሽ የሰጠው አትሌት ፈይሳ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ወደ ሃገሩ እንደሚመለስ አስታውቋል፡፡

በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ማጠናቀቂያ ላይ ሁለት እጆቹን በማጣማር በኢትዮጵያ ለማካሄደው ትግል ድጋፉን የገለፀው ፈይሳ ለደህንነቱ በመስጋት ወደ ሀገሩ ሳይመለስ ቆይቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG