በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ መሥራቾችና አንጋፋ የአመራር አባላት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ


ፌዴራሉ መንግሥት በሽብርተኛነት የፈረጃቸው በህወሓትና ባለሥልጣናቱ “ኦነግ ሸኔ” በሚሉት እራሳቸውን “የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት” ብለው በሚጠሩት ታጣቂዎች መካከል የተፈፀመውን ስምምነት እንደማይቀበለውና እንደሚያወግዘው በአቶ ቀጄላ መርዳሳ የሚመራው ኦነግ ኮንኗል።

ከኦነግ መሥራቾችና አንጋፋ የአመራር አባላት አንዱ የሆኑት አቶ ገላሳ ዲልቦም ተመሳሳይ ቅሬታና ውግዘት አሰምተዋል።

በአቶ ቀጄላ መርዳሳ የሚመራውን ኦነግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አዳባንና አቶ ገላሳ ዲልቦን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

የኦነግ መሥራቾችና አንጋፋ የአመራር አባላት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00


XS
SM
MD
LG