በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ መግለጫ


የኦነግ አመራሮች - አዲስ አበባ
የኦነግ አመራሮች - አዲስ አበባ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የረዥም ዓመታት ሊቀመንበሩን ኦቦ ዳዉድ ኢብሳን ማንሳቱንና በተጠባባቂነት ምክትላቸውን አራርሶ ቢቂላን መተካቱን ተናግረዋል።

በመከፋፈል፣ አንጃ በመፍጠር፣ ሰላማዊና በትጥቅ የታገዘ የትግል ሥልትን በመቀላቀልና የግንባሩን ገንዘብና ንብረት ወደ ግላቸው በማሸሽ አቶ ዳዉድን የከሰሰው ኦነግ በግንባሩ ውስጥ ለተራዘመ ጊዜ የቆየውን ውዝግብ “በህጋዊና አግባብ በሆነ መንገድ ፈትቻለሁ" ይላል።

መግለጫውን ያወጣውን የግንባሩን አካል፣ የአቶ ዳዉድ ኢብሳን ወገን እንዲሁም የምርጫ ቦርድን አስተያቶች ያካተተ ዘገባ ይዘናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦነግ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:51 0:00


XS
SM
MD
LG