በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት ቅሬታ


ከመንግሥት ጋር በተደረገ ሥምምነት ወደ ሀገር ገብተው በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት “መንግሥት ለሥልጠና ብሎ እየወሰደብን የሚገኘው ግዜ ረጅም እና ያለአግባብ ነው፤ ወደ ቤተሰቦቻችን እንዲሸኙን እንፈልጋለን” ሲሉ ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

ከመንግሥት ጋር በተደረገ ሥምምነት ወደ ሀገር ገብተው በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት

“መንግሥት ለሥልጠና ብሎ እየወሰደብን የሚገኘው ግዜ ረጅም እና ያለአግባብ ነው፤ ወደ ቤተሰቦቻችን እንዲሸኙን እንፈልጋለን” ሲሉ ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

መንግሥት በበኩሉ ቆይታው የተራዘመው ከሥልጠናው አስፈላጊነት አንፃር መሆኑን የገለፀ ሲሆን ከአንድ ወር ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ሥልጠናው ተጠናቆ እንደሚሸኙ ሥምምነት ላይ መደረሱን ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG