በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳይ


የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ መንግሥትና የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ተወያይተው ችግራቸውን እንዲፈቱ ጥረት እንደሚያደርግ ቢገልፅም በኮሮና ምክንያት ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳላደረገ አስታወቀ።

የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ምዕራብ ዞን ጦር መሪ ኩምሳ ድሪባ ለሰላም ድርድሩ መንግሥት ዝግጁ አይደለም ብለዋል።

የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ መርዳሳ በበኩላቸው ሸማቂዎቹ እጃቸውን በመስጠት በሰላም ወደ ኅብረተሰቡ ለመቀላቀል ፈቃደኛ ከሆኑ መንግሥት ዕርምጃ አይወስድባቸውም ሲሉ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00


XS
SM
MD
LG