በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫና የፀጥታ ጉዳዮች


ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል
ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ በተካሄደበት ባለፈው ሰኞ የምርጫ ታዛቢ የነበሩት አሜሪካዊ ህልፈት የበቁበት በተፈጥሯዊ ምክንያት መሆኑን ምርመራውን ያደረገው የአዲስ አበባው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ማረጋገጡን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።

በሌላ የምርጫ ነክ ዜና በሰሜን ጐንደር እና በምዕራብ ሸዋ ታጣቂዎች ሁከት ለመፍጠር ያደረጉት ሙከራ ያለመሳካቱን እና የምርጫው ሂደት ያለምንም መስተጓጓል እንዲቀጥል ማድረጉን የፌዴራል ፖሊስ ጨምሮ ገልጧል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ምርጫና የፀጥታ ጉዳዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00


XS
SM
MD
LG