በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፀጥታ ኃይሎች ጋዜጣዊ መግለጫቸውን እንዳቋረጡ አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ


አቶ ዳውድ ኢብሳ
አቶ ዳውድ ኢብሳ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር መሆናቸውን የገለፁት አቶ ዳውድ ኢብሳ ትናንት በቤታቸው ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሲሰጡ የፀጥታ ኃይሎች ወደ ግቢው ገብተው መግለጫው እንዲቋረጥ ማድረጋቸውን እና ጋዜጠኞቹንም ይዘው ሄደው ማሰራቸውን አስታወቁ።

ክሱን በተመለከተ ከፌዴራል ፖሊስ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልስ ለማግኘት ጥረት ብናደርግም ማግኘት አልቻልንም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፀጥታ ኃይሎች ጋዜጣዊ መግለጫቸውን እንዳቋረጡ አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:11 0:00


XS
SM
MD
LG