በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ ውዝግብ


በኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በድርጅቱ ደንብ እና አሰራር መሰረት እስኪፈታ ድረስ ሁሉም አካል ችግሩን ከሚያባብሱ እንቅስቃሴዎች እንዲታቀብ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የህግ ሥነ ስርዓት እና ቁጥጥር ኮሚቴ አሳሰበ።

ኮሚቴው አለመግባባቶችን ተከትሎ ከመደበኛ ሥራዎች ውጪ መግለጫ ከመስጠት እና ስብሰባዎችን ከማድረግ እንዲቆጠቡ የተቋሙ መመሪያም እንዲተገበር ጠይቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግ ውዝግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00


XS
SM
MD
LG