በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባንዲራ ጉዳይ


አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በባንዲራ ጉዳይ ትናንትና ዛሬ ግጭት መፈጠሩን ነዋሪዎችና ፖሊስ አስታወቀ።

ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችን አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት በሚያደርጉ ወጣቶችና የባንዲራ አሰቃቀልና አቀባብን በተቃወሙ ወጣቶች መካከል መሆኑን ከሁለቱም ወገን ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

በግጭቱ አንድ ሰው በድንጋይ ተመቶ ሕይወቱ ማለፉን ፖሊስ አረጋጧል። ኦነግ በድርጊቱ ማዘኑን ገልጾ የተጀመረው ለውጥ ጥላሸት እንዳይቀባ መቻቻል መኖር አለበት ብሏል።
“የባንዲራውን ጉዳይ የበለጠ የሚያከሩት ከሚመጡት ፓርቲዎች በላይ መለያየቱን የሚፈልጉት ኃይሎች ናቸው” ያሉት ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ናቸው።

(የተለያዩ አካላትን አነጋግረን ያጠናቀርነውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።)

የባንዲራ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG