በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ መሪዎች ተፈቱ


የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ መኮንን የሆኑት በአቶ ያሶ ከበበው መዝገብ የሚጠሩ ስድስት ስዎችን ፍርድቤት በነፃ አሰናብቷቸዋል።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ መድብ አንድ የፀረሽብር እና ህገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ተከሳሾቹን ሰኔ 15 /2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነው በነፃ ያሰናበታቸው ።

ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ መኮንን አቶ ያሶ ከበበው አንድ አመት ከአስር ወር ታስረው መውጣቸውን ጠቅሰው "በነፃ አልተለቀቅንም" ሲሉ ተናግረዋል ።

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በበኩሉ በክርክር ሂደት በእስር ቤት ቆይተው ፍርድ ቤት በመመላለስ የባከነ ግዜ ሳይሆን የፍትህ ማስገኛ ግዜ ነው ሲል ገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግ መሪዎች ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:33 0:00


XS
SM
MD
LG