በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦፌኮ መግለጫ


ፎቶ ፋይል፦ ፕ/ር መረራ ጉዲና
ፎቶ ፋይል፦ ፕ/ር መረራ ጉዲና

የፖለቲካ ሁኔታው ወደ የእርስ በርስ ውግያ መሸጋገሩ የሃገሪቱን የወደፊት እጣ ፋንታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል፤ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።

ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር ሲል ኦፌኮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

በሰሜን ኢትዮጵያ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የሚቆመው በህወሓት ውስጥ ያሉ ወንጀለኞች ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ግልፅ አድርጓል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

የኦፌኮ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00


XS
SM
MD
LG