አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው በቅርብ ላሉ አጣዳፊ ጉዳዮች ነው ይላሉ - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፡፡
ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄድን ምርጫ ነፃና ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ ቃል መግባት በጎ ቢሆንም ከዚያ የሚቀድሙ አንገብጋቢ ሁኔታዎች ግን ከፊታቸው ይገኛሉ ነው ያሉት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው