አዲስ አበባ —
"እነ ጉርሜሳ አያኖ" በሚል የክስ መዝገብ በእሥር ሆነው እየተከራከሩ የሚገኙት አራቱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት፣ በምሥክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥቱ ባለሥልጣናት፣ ዛሬ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ።
ለምሥክርነት ከተቆጠሩት አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሲሆኑ ጽ/ቤታቸው መልስ የሰጠ ሲሆን፣ ተከሳሾችና ጠበቆች ግን መልሱን አልተቀበሉም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ