መንግሥት ለሳውዲ እስረኞች ትኩረት እንዲሰጥ ኦፌኮ ጠየቀ
በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት አስቸኳይ እርዳታ እንዲያደርግላቸው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ጠየቀ። የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ ፓርቲያቸው መንግሥት የሚያስቀምጠውን አቅጣጫ ተከትሎ ለእነዚህ ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል ። የኢትዮጵያ መንግሥት በሳውዲ በእስር ቤትና ከእስር ቤት ውጭ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ሲነጋገር መቆየቱን በቅርቡ አስታውቋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 19, 2022
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር እንደሚገኙ ጠበቃቸው ገለፁ
-
ሜይ 19, 2022
የትግራይ ክልል መንግሥት የጦር ምርኮኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታወቀ