በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት


ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር አባላትን ጨምሮ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬም ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡ ተከሳሶቹ ፍርድ ቤት አለቀረቡም፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀልችሎት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር አባላትን ጨምሮ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬም ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡ ተከሳሶቹ ፍርድ ቤት አለቀረቡም፡፡

ይሄው ችሎት ባለፈው ሳምንት በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮነን መዝገብ ላይ በሰጠው የጥፋተኝነት ውሳኔ በተፈረደባቸው ተከሳሾችም የቅጣት ውሳኔውን አሳውቋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበረው አቶ ዳንኤል ሺበሺ ምስክሮቹን አሰምቶ ለውሳኔ ተቀጠረ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG