በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግና የኦዴፓ ንግግር


የኦዴፓና የኦነግ አርማዎች /ምሥል - ኢንተርኔት/
የኦዴፓና የኦነግ አርማዎች /ምሥል - ኢንተርኔት/

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።

“መንግሥት ከአመራሩ ጋር የደረገውን ስምምነት አላከበረም፤ ጥቃት ከፍቶብኛል” በማለት ደጋግሞ ሲከስ ይሰማል።

ክሡን የሚያስተባብለው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ በበኩሉ “ይልቅ ትጥቁን ቃል በገባው መሠረት ‘አልፈታም’ ያለው ኦነግ ነው፤ ታጣቂዎቹም ኦሮምያ ውስጥ ግድያ ላይ ተሠማርተዋል፤ ሥርዓተ-አልበኝነት አንግሠዋል” ይላል።

ለመሆኑ የሁለቱ ወገኖች ስምምነት ጭብጥ ምንድነው? ውጊያውንስ ምን አመጣው? እንዴትስ እርቅ ይወርዳል ?

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ ማዕከላዊ ፅሕፈት ቤት የሕዝብ አስተያየትና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታየ ደንደአና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ አሜሪካ ድምፅ ላይ ተወያይተዋል።

ሙሉውን ውይይት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግና የኦዴፓ ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:40:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG