በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማና የኦሮሞ ህዝቦች የምክክር መድረክ በሀዋሳ


ሀዋሳ
ሀዋሳ

"የሁሉም ኢትዮጵያውያን ማንነት የሚታስተናግድ ኢትዮጵያ መገንባት ያስፈልጋል" የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኦዴግ ሊቀ መንበር አቶ ሌንጮ ለታ፡፡

የሲዳማና የኦሮሞ ህዝቦች አንድነትና የትግል አጋርነት ያጠናክራል የተባለ የምክክር መድረክ የኦዴግ ታጋዮች በተገኙበት ያለፈው ቅዳሜና ዕሁድ በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡

የኦሮሞና ሲዳማ ህዝብ ተቀራርቦ በመስራት ለውጡ እንዳይቀለበስ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ የኦዴግ አመራሮች ተናግረዋል፡፡

ወጣቶች በስሜታዊነት መንግሥት በማፍረስ ሳይሆን የተገኘውን ዕድል በመጠቀም ለውጡን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ አለባቸው ብለዋል፡፡

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ከኦሮሚያ ነፃነት ታጋዮች ጋር ትግሉን እንደሚቀጥልና የማንነት ፖለቲካ ከሚያራምዱ ፖርቲዎች እንደሚዋኸድ ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሲዳማና የኦሮሞ ህዝቦች የምክክር መድረክ በሀዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG