በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦባማ የመጨረሻ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

የዩናይትድ ስቴትስ ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአውሮፓ የጀመሩትን የመጨረሻ የውጭ ሀገራት ጉብኝት በፔሩ አጠናቀውታል።

የዩናይትድ ስቴትስ ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአውሮፓ የጀመሩትን የመጨረሻ የውጭ ሀገራት ጉብኝት በፔሩ አጠናቀውታል።

በጉብኝታቸው ወቅት በተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ወቅት የሀገሪቱ የውጭ ፖሊሲ ሊቀየር ይችላል የሚለውን ስጋት ለማረጋጋት ሞክረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ኦባማ የመጨረሻ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:51 0:00

XS
SM
MD
LG