በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሱዳናዊያን ግጭት እንዲያቆሙ ፕሬዚዳንት ኦባማ አሳሰቡ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ (ፎቶ ፋይል)
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ (ፎቶ ፋይል)

የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የሃያ አንዱን ዓመት የርስ በርስ ጦርነታቸውን ያስቆመውን የ2005ቱን አጠቃላይ የሠላም ስምምነት ይጎዳዋል ያሉትን ውጊያቸውን በአፋጣኝ እንዲያቆሙ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጥሪ አስተላለፉ፡፡

ሰሜንና ደቡብ ሱዳን በቅርቡ ያካሄዱትን ውጊያ መነሻ በማድረግ ፕሬዚዳንቱ ለሁለቱም ወገኖች መሪዎች የቀጥታ ጥሪ የተቀረፀ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በፑየርቶ ሪኮ ግዛት ካደረጉት ቆይታ እንደተመለሱ ነበር፡፡

ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG