በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሰባተኛውንና የመጨረሻውን ንግግራቸው ትናንት ማታ ለአሜሪካ ሕዝብ አሰምተዋል

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሰባተኛውንና የመጨረሻውን (State Of The Union) ማለት የአገሪቱን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖምያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎች የሚገልጸውን ንግግራቸውን ትናንት ማታ ለአሜሪካ ሕዝብ አሰምተዋል።

ፕሬዚደንት ኦባማ በምክር ቤቱ ተወካዮች ፊት ያደረጉት፣ አንድ ሰዓት ያህል የፈጀ ንግግራቸው ያተኮረው፣ በሥልጣን ዘመናቸው ባከናወኗቸውና በወደፊቱ ራዕያቸው ላይ እንደነበር ተውስተውሏል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG