በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እና የቀድሞው ፕሬዘዳንት ቢል ክሊንተን በሺሞን ፔሬስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኙ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እና የቀድሞው ፕሬዘዳንት ቢል ክሊንተን እሥራኤልን ለረዥም ጊዜ በመሩት ሺሞን ፔሬስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።

የቀድሞውን የእሥራኤል መሪና ለሰላም የኖቤል ተሸላሚ ሺሞን ፔሬስ ለመጨረሻ ጊዜ ለመሰናበት፣ ዛሬ እየሩሳሌም ከተገኙ ታላላቅ የዓለም መንግሥታት መሪዎችና ባለሥልጣናት መካከል፥ የፍልሥጤሙ ፕሬዘዳንት መሀመድ አባስ አንዱ ናቸው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እና የቀድሞው ፕሬዘዳንት ቢል ክሊንተን በሺሞን ፔሬስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

XS
SM
MD
LG