በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብሩንዲ በአጐዋ የንግድ ሥርዓት ነጻ ቀረጥ እንደምትፈልግ አስታወቀች


ብሩንዲ ከሰሀራ በመለስ ካሉት የአፍሪቃ ሃገሮች የሚመጡ ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ሆነው በአሜሪካ (United States) ገበያ እንዲቀርቡ አመለከተች።

ፕሬዚዳንት ኦባማ ቡሩንዲን ከሰሀራ በመለስ ካሉት የአፍሪቃ ሃገሮች የሚመጡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ሆነው በአሜሪካ (United States) ገበያ እንዲቀርቡ ከሚፈቅደውና በእንግልዝኛው አጐዋ (AGOA) በሚለው ምሕጻረ ቃል ከሚታወቀው የንግድ ሥርዓት በማስወጣታቸው ሌላ ገብያ የምትፈልግ መሆኗን ብሩንዲ አመለከተች።

የአሜሪካ ድምጹ ጄምስ ባቲ ያጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝር አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች። ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

ብሩንዲ በአጐዋ የንግድ ሥርዓት ነጻ ቀረጥ እንደምትፈልግ አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:50 0:00

XS
SM
MD
LG