ዋሺንግተን ዲሲ —
እንሆ የወታደራዊቱ ጃፓን አየር ኃይል ጀቶች በዩናይትድ ስቴትስ ፐርል ሀርበር የባሕር ኃይል መደብ ላይ ድንገት ባደረሱት ወረራና በከፈቱት ጥቃት በአንድ ጀምበር 2ሺሕ 4መቶ የአሜሪካ ወታደሮች ተገድለዋል፡፡
ያ ታሪክ ከተፈፀመ ከሰባ አምስት ዓመታት በኋላ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አብረው ፐርል ሃርበርን ጎብኝተዋል፡፡
የጎብኝታቸው ዓላማ ያኔ የተጎድቱን ለመዘከር እና የዕርቅ መልዕክት ለማስተላለፍ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡