በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአጣዬ ተፈናቃዮች የተገባላቸው ቃል አለመከበሩን ገለፁ


ፎቶ ፋይል፦ ከወራት በፊት በአጣዬና አካባቢው ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት የደረሰ ጉዳት
ፎቶ ፋይል፦ ከወራት በፊት በአጣዬና አካባቢው ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት የደረሰ ጉዳት

ከወራት በፊት በአጣዬና አካባቢው ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት የንብረት ጉዳት የደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች መንግሥት መልሶ እንደሚያቋቁማቸው ቃል ቢገባላቸውም እስካሁን የተደረገላቸው ነገር አለመኖሩን ገለጹ፡፡

ከወራት በፊት በአጣዬና አካባቢው ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት የደረሰ ጉዳት
ከወራት በፊት በአጣዬና አካባቢው ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት የደረሰ ጉዳት

የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ፤በወቅታዊና ተደራራቢ ችግሮች ምክንያት በተፈለገው ፍጥነትና መጠን መንቀሳቀስእንዳልተቻለ ጠቁሟል።

ሆኖም አጣዬን ጨምሮ በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጎዱ ሰዎቸን ለማቋቋም ጥረቶች መቀጠላቸውን ጠቅሰዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአጣዬ ተፈናቃዮች የተገባላቸው ቃል አለመከበሩን ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:46 0:00XS
SM
MD
LG