በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኮሪያ በኮሌጅ ተማሪው ሞት የዩናይትድ ስቴትስን ከሰሰች

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሰሜን ኮሪያ ውስጥ እስር ቤት የቆየውንና በኋላም ሕይወቱ ያለፈውን የኮሌጅ ተማሪ ኦቶ ዋርመቤርን የዓላማቸው መጠቀሚያ አድርገውታል በሚል፣ ሰሜን ኮሪያ የዩናይትድ ስቴትሱን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን ከሰሰች።

ሰሜን ኮሪያ ውስጥ እስር ቤት የቆየውንና በኋላም ሕይወቱ ያለፈውን የኮሌጅ ተማሪ ኦቶ ዋርመቤርን የዓላማቸው መጠቀሚያ አድርገውታል በሚል፣ ሰሜን ኮሪያ የዩናይትድ ስቴትሱን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን ከሰሰች።

የሰሜን ኮሪያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ፣ ሚስተር ትራምፕን፣

“የጃጁ ንክ” ብሎ ሲያበቃ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ደግሞ፣ ማቹን ለወንጀል ተግባር በመላኳ ክስ አቅርቧል።

«ትምፕና ደጋፊዎቻቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ ያላቸውን ቂም መወጣት ሲሉ፣ ኦቶ ዋርመቤር በእስር ላይ በነበረበት ጊዜ በፕሬዚደንት ኪም ጆንግ ኡን አገዛዝ ስቃይ እንደደረሰበት አድርገው የፖለቲካቸው መጠቀሚያ አድርገውታል ብሏል መግለጫው በተጨማሪ።

ሰሜን ኮሪያ ውስጥ ለ18 ወራት ታስሮ የነበረው ኦቶ ዋርመቤር የፕሮፓጋንዳ ፖስተርበመስረቅ ነበር የተወነጀለው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG