ዋሽንግተን ዲሲ —
ሰሜን ኬንያ ውስጥ የደረሱ ተከታታይ የድርቅ ሁኔታዎችና ለም መሬቶችን በማራቆት ሂደት ወደ በረሃነት የተቀየሩ አካባቢዎች መፈጠር፥ የአርብቶ አደር ማህበረሰቦችን በብርቱ ጎድተዋል።
ለኒ ሩቫጋ (Lenny Ruvaga) ለአሜሪካ ድምፅ ከሳምቡሩ (Samburu) ግዛት የላከው ዘገባ፥ ያካባቢው ነዋሪዎች ከተመጣጠነ ምግብ እጦት የሚደርሱ ችግሮችን ለማስወገድ ተስፋ አድርገው፥ ድርቅን መቋቋም የሚችሉ 18 ዓይነት አትክልት አብቃይ ዛፎችን በመትከል ላይ መሆናቸውን ያስረዳል።
ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።