በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኮሪያ ዛሬም ሌላ ሁለት የባለስቲክ ሚሳዬል ሙከራዎችን አደረገች


ሰዎች የሚሳኤል ሙከራውን እየተመለከቱ
ሰዎች የሚሳኤል ሙከራውን እየተመለከቱ

ሰሜን ኮሪያ ዛሬ ሀሙስም ሌላ ሁለት የባለስቲክ ሚሳዬል መሳሪያዎችን ለሙከራ መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሰሜን ኮሪያ ይህ ጥር ወር እጅግ ሥራ በዝቶባታል ያለው የደቡብ ኮሪያ መለካከያ ሚኒስቴር በዚህ ወር ውስጥ ለስድተኛ ጊዜ ባካሄደቸው ሙከራ 10 ሚሳዬሎችን መተኮሷን አስታውቀዋል፡፡

ባለሙያዎች ሰሜን ኮሪያ በአንድ ወር ውስጥ ከፍተኛ ያለውን የሚሳዬል ሙከራ ስታደርግ ይህ የመጀመሪዋ ነው ብለዋል፡፡

ሰሜን ኮሪያ ይህን የምታደርገው ወደ ኒዩክለር ሥምምነቱ እንድትመለስ በሚጠይቋት ዩናይትድ ስቴትስና ደቡብ ኮሪያ ላይ ጫና ለማሳደር መሆኑም ተነገሯል፡፡

XS
SM
MD
LG