በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማትን አገኘ


የዓለም የምግብ ፕሮግራም በዓለም ደረጃ ረሀብን ለማስወገድ በሚያደርገው ትግል የዓመቱ የሰላም ኖቤል ሽልማት አግኝቷል።

የዓለም የምግብ ፕሮግራም ሽልማቱን ያገኘው ረሀብን ለማስወገድ በሚያደርገው ጥረት ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ለሰላም ለማመቻቸት በሚያበረክተው አስተዋፅዖ እንዲሁም ረሀብ የጦርነትና የግጭት መሳሪያ እንዲሆን ለመከላከል በሚያደርገው ጥረት ነው ሲሉ የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ሊቀ መንበር አስገንዝበዋል።

XS
SM
MD
LG